Washington, DC NE Eastern Ave. ላይ ከDowntown DC ቅርብና ለሜትሮና አውቶቡስ አመቺ የሆነ 3 መኝታ ቤትና 2 1/2 መታጠቢያ፣ ማብሰያና ሳሎን ያለው ሙሉውን $2600 ወይም የጋራ መታጠቢያ የለው እያንዳንዱን ክፍል $850 እና የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያና ሳሎን ያለው ማስተር መኝታ ቤት $1000 ለማያጨስና ለንፁህ ሰው በጋራ ወይም በተናጠል ለመከራየት (202)704-8420 ይደውሉ።
Property Id: 19936
Price: $ 2,600
Property Size: 0 ft2
Property Lot Size: 0 ft2
Rooms: 3
Bedrooms: 3
Bathrooms: 2
balcony
ዋይፋይ | WIFI
መኪና ማቆሚያ | Parking
የተለየ መግቢያ | Private entrance
ላውንደሪ | Laundry
የተሟላ ኪችን | Full kitchen